ጃዋር መሐመድ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ ለታማኝ በየነ ያደረጉት አይነት አቀባበል አላደረጉለትም። ለምን!?

1. ጃዋር እንደ ታማኝ የኢትዮጵያ ዜጋ ስላልሆነ!? በጭራሽ አይደለም ነው።
2. ጃዋር ከታማኝ እኩል ለነፃነት፣ እኩልነትና ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ስላልነበረ!? በፍጹም አይደለም። እንደውም ጃዋር ከታማኝ በላይ በዓለማቀፋዊ መድረክ ላይ ጭምር እውቅናና ዝና የካበተ ወጣት ነው።
3. ጃዋር እንደ ታማኝ በየነ ስለ በኢትዮጵያዊ አንድነት ስለማይፈልግ። ይሄም ምክንያት ሊሆን አይችልም።
ምክንያቱ ግን ግልጽ ነው።
ልዩነቱ ጃዋር ኦሮሞ በመሆኑ እና ታማኝ አማራ ስለሆነ ብቻ ነበር፣ ጃዌን የኢትዮጵያዊ ዜግነት ክብር ያሳጣው።
እኩል ኢትዮጵያዊ ዜግነት ባልተረጋገጠበት ሀገር ውስጥ ስለ ኢትዮጵያ ማንነት መለፍለፍ ዘበት ነው ያልንበት ምክንያት እኮ ለዚህ ነው።

Comments
Post a Comment
Thank you for your comments.
Please make sure that you subscribed to my websites.