ESAT's "politics" today On the program, and I got the attention of Mr. Asmoshen Woldeselassie, head of the government. Ato Asmelo Woldeselassie (Abby Leighs) has the following specific powers: # 1 • House of Representatives and EPRDF Executive # 2 • Government Chief Whip # 3 • Board of Chairmen of Associations and Associations # 4 • Chairperson of the Anti-Corruption Commission # 5 • Broadcast Board Chairperson # # 6 • Member of the Board of Justice and Legal Institute # 7 • Board of Amendment Board Member # 8 • Federal Parliamentary and Parliamentary House Representative # 9 • Ethiopian Olympic Committee Executive Committee member # 10 • Yettai Chan Friendship Chair # 11 • Ethiopian Paralympics Committee chairman # 12 • State body injuries Union (TDVA), president of the former power sets, # 1 • George: good governance reform cluster Consultant # 2 • Afri...
Posts
Showing posts from May 25, 2018
በዛሬው የኢሳት " ፓለቲካችን!" ፕሮግራም ላይ እኔ እና ሀብታሙ አያሌው በመንግስት ዋና ተጠሪ የሆነው አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ላይ አተኩረናል።
- Get link
- X
- Other Apps
በዛሬው የኢሳት " ፓለቲካችን!" ፕሮግራም ላይ እኔ እና ሀብታሙ አያሌው በመንግስት ዋና ተጠሪ የሆነው አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ላይ አተኩረናል። አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ (አባይ ነብሶ) የሚከተሉት በግልፅ የተቀመጡ ስልጣኖች አሉት፣ #1• የህውሓት እና የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ #2 • የመንግስት ዋና ተጠሪ #3 • የበጐ አድራጐትና ማህበራት የቦርድ ሰብሳቢ #4 • የፀረ -ሙስና ብሔራዊ ጥምረት ሊቀመንበር #5 • የብሮድካስቲንግ የቦርድ ሰብሳቢ #6 • የፍትህ እና የህግ ኢንስቲትዩት የቦርድ አባል #7 • የፍትህ ማሻሻያ ፕሮግራም የቦርድ አባል #8• በፌዴራል የፍትህ እና አስተዳደር ካውንስል የፓርላማ ዋና ተወካይ #9• የኢትዬጲያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ አባል #10• የኢትዬ ቻይና ወዳጅነት ሊቀመንበር #11• የኢትዬጲያ ፓር ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሊቀመንበር #12• የትግራይ አካል ጉዳተኞች (TDVA) ፕሬዝዳንት የቀድሞ ስልጣናቸውን ልጨምርበት፣ #1• የመልካም አስተዳደር ማሻሻያ ክላስተር ዋና አማካሪ #2• የአፍሪካ እርስ በርስ መገማገሚያ (African peer Review) የባርድ አባል #3• የፓርላማ የፍትህና የህግ አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ #4• የኢትዬ - እንግሊዝ የፓርላማ ግንኙነት ሊቀመንበር በኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ የተሰጣቸው ስልጣን፣ #1• ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን ድርድር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መምራት #2• በፌዴራል የሚመደቡ ዳኞች ከደህንነት ፅህፈት ቤት ጋር በመሆን ማፅደቅ