በዛሬው የኢሳት " ፓለቲካችን!" ፕሮግራም ላይ እኔ እና ሀብታሙ አያሌው በመንግስት ዋና ተጠሪ የሆነው አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ላይ አተኩረናል።

በዛሬው የኢሳት " ፓለቲካችን!" ፕሮግራም ላይ እኔ እና ሀብታሙ አያሌው በመንግስት ዋና ተጠሪ የሆነው አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ላይ አተኩረናል።

 አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ (አባይ ነብሶ) የሚከተሉት በግልፅ የተቀመጡ ስልጣኖች አሉት፣

#1• የህውሓት እና የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ
#2 • የመንግስት ዋና ተጠሪ
#3 • የበጐ አድራጐትና ማህበራት የቦርድ ሰብሳቢ
#4 • የፀረ -ሙስና ብሔራዊ ጥምረት ሊቀመንበር
#5 • የብሮድካስቲንግ የቦርድ ሰብሳቢ
#6 • የፍትህ እና የህግ ኢንስቲትዩት የቦርድ አባል
#7 • የፍትህ ማሻሻያ ፕሮግራም የቦርድ አባል
#8• በፌዴራል የፍትህ እና አስተዳደር ካውንስል የፓርላማ ዋና ተወካይ
#9•  የኢትዬጲያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ አባል
#10•   የኢትዬ ቻይና ወዳጅነት ሊቀመንበር
#11•  የኢትዬጲያ ፓር ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሊቀመንበር
#12•  የትግራይ አካል ጉዳተኞች (TDVA) ፕሬዝዳንት

    የቀድሞ ስልጣናቸውን ልጨምርበት፣
#1• የመልካም አስተዳደር ማሻሻያ ክላስተር ዋና አማካሪ
#2• የአፍሪካ እርስ በርስ መገማገሚያ (African peer Review) የባርድ አባል
 #3• የፓርላማ የፍትህና የህግ አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
 #4• የኢትዬ - እንግሊዝ የፓርላማ ግንኙነት ሊቀመንበር

    በኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ የተሰጣቸው ስልጣን፣
#1• ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን ድርድር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መምራት
#2• በፌዴራል የሚመደቡ ዳኞች ከደህንነት ፅህፈት ቤት ጋር በመሆን ማፅደቅ

Comments

Popular posts from this blog

Sirna awwaalcha Jaal. Galaalchaa