Daily News From Oromia.ODDU

ተመስገን ፀጋዬ ይባላል። በኦነግ ስም የ"ሽብር ክስ" ተመስርቶበት ቂሊንጦ እስር ቤት ታስሮ ነበር። ነሃሴ 28/2008 ዓም በቂሊንጦ ቃጠሎ ወቅት የመጀመርያዋ ጥይት ያረፈችው ዞን1 ግቢ ውስጥ የነበረው ተመስገን ላይ ነበር።  በሁለት ጥይት ጉልበቱን የተመታው ተመስገን ለብዙ ጊዜ ያለ ህክምና ተሰቃይቷል።

ተመስገን እስር ቤት በነበረበት ወቅት ሕክምና ተከልክሎ ቆይቷል። ክራንች እንኳ አልተፈቀደለትም። ፍርድ ቤት ሲመጣ በእስረኛ ተደግፎ ነበር። በአሁኑ ወቅት ጳውሎስ ህክምና ጀምሯል። ሆኖም ህክምናውን ለማጠናቀቅ የገንዘብ አቅም እንደሌለው ገልፆልኛል።

Comments

Popular posts from this blog

Sirna awwaalcha Jaal. Galaalchaa